የአፍሪካ ማሪታይም ጉባኤ ተጠናቀቀ ጥቅምት 7/ቀን 2018 ዓ.ም(ትሎሚ) የአፍሪካ ማሪታይም ኮንፈረስ በአዲስ አበባ ስካይ ላይት ሆቴል -Africa the next frontier of global crewing- በሚል መሪ ለሁለት ቀናት ተካሂዶ ትናንት ተጠናቋል። October 21 2025 Read More
የአፍሪካ ኢ- ሞቢሊቲ ሳምንት 2025 በስኬት ተጠናቀቀ ከጥቅምት 4/2018 ጀምሮ በተለያዩ ዝግጅቶች ሲካሄድ የቆየዉ የአፍሪካ ኢ- ሞቢሊቲቲ ሳምንት 2025 በስኬት ተጠናቅቋል ። October 21 2025 Read More
ጉዞ ወደ አዲስ" በሚል መሪ ቃል ከናይሮቢ ተነስተው በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች 1,600 ኪ.ሜትር በማሽከርከር አዲስ አበባ ለገቡት የአፍሪካ ኢ-ሞቢሊቲ አሊያንስ አባላት አቀበበል ተደረገ። የአቀባበሉ መርሃ-ግብር ላይ የተገኙት የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዲኤታ ክቡር አቶ በርኦ ሐሰን ከናይሮቢ ተነስተው በየመንገዱ የሚያጋጥማቸውን ተግዳሮቶችን ሁሉ በማለፍ በኤልክትሪክ ተሽከርካሪ ረጅም መንገድ መጓዝ እንደሚቻል ያሳዩትን ቡድኖች አድንቀዋል። October 21 2025 Read More
የአፍሪካ ኢ-ሞቢሊቲ ሳምንት 2025 መክፈቻ ጉባኤ እየተካሄደ ነው አፍሪካ ኢ-ሞቢሊቲ ሳምንት 2025 ጉባኤ አዲስ አበባ በተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮምሽን (UNECA) ስብሰባ አዳራሽ ተጀምሯል። October 21 2025 Read More
ማስታወቂያ ለጭነት ትራንስፖርት ኦፕሬተሮች በሙሉ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር የተቀናጀ የጭነት ትራንስፖርት ሲስተም ከሃምሌ 21/2017 ዓ.ም ጀምሮ ሙሉ በመሉ ወደ በዲጂታል ስርዓት መቀየሩን ይፋ ማድረጉ ይታወቃል፡፡ በዚሁ መሰረት ሚኒስቴር መስሪያቤታችን ከተጠ October 16 2025 Read More
በምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) አዘጋጅነት በብሉ ኢኮኖሚ ላይ ያተኮረ አውደጥናት ተከፈተ በምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) አዘጋጅነት ለሁለት ቀናት የሚቆይ በብሉ ኢኮኖሚ ላይ ያተኮረ አገራዊ አውደ ጥናት በኢትዮጵያ -አዲስ አበባ ዛሬ በይፋ ተከፍቷል። August 26 2025 Read More
የግል አየር ትራንስፖርት ኦፕሬተሮች በስፋት እንዲገቡ መንግሰት ምቹ ሁኔታ እንደሚፈጥር ተገለፀ፡፡ ነሐሴ 20/2017 ዓ.ም (ትሎሚ)፦ ከግል አየር ትራንስፖርት ኦፕሬተሮች ጋር በተዘጋጀ የውይይት መድረክ ላይ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር አለሙ ስሜ የግል አየር ትራንስፖርት ኦፕሬተሮች በስፋት እንዲገቡ መንግስት አስፈላጊውን ምቹ ሁኔታ ይፈጥራል August 26 2025 Read More
አፍሪካ ቀንድ ቀጠናዊ የኢኮኖሚ ኮሪደር ፕሮጀክት የቀጠናው ሀገራትን በመንገድ እና በመሠረተ ልማት በማስተሳሰር ት የጋራ ብልፅግና ለመፍጠር ያለመ መሆኑ ተገለፀ። ነሐሴ19/2017 ዓ.ም (ትሎሚ)፦ በኢትዮጵያ መንግስትና በአለም ባንክ ስምምነት ወደ ተግባር የገባው የአፍሪካ ቀንድ ቀጠናዊ የኢኮኖሚ ኮሪደር ፕሮጀክት (Horn of Africa Initiative Regional Economic Corridor Project) ስትሪንግ ኮሚቴ የ August 25 2025 Read More
ክቡር ዶ/ር አለሙ ስሜ የሀገሪቱን የሎጂስቲክስ አፈጻፀም ለማሻሻል ከትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ኦፕሬተሮች ጋር ተወያዩ፡፡ ነሐሴ15/2017 ዓ.ም (ትሎሚ)፡- የትራስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትሩ ክቡር ዶ/ር አለሙ ስሜ የሀገሪቱን የሎጂስቲክስ አፈጻፀም ለማሻሻል እና በዘርፉ የሚታዩ ችግሮችን ለመፍታት ከትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ኦፕሬተሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ August 25 2025 Read More