About
ተልዕኮ
የትራንስፖርት ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎችን በመቅረፅና ስራ ላይ በማዋል የኢኮኖሚ ዕድገትን የሚደግፍና የሚያፋጥን፣ ተደራሽ፣ የተቀናጀ፣ ቀልጣፋ፣ ውጤታማ፣ አስተማማኝ፣ የመክፈል አቅምን ያገናዘበ እና ደህንነቱ የተጠበቀ የትራንስፖርት ስርአት በመዘርጋት የህብረተሰቡን ፍላጎት ማሟላትና ዘርፉ ለሀገር ዕድገት የሚጠበቅበትን ሁሉ እንዲያበረከት ማድረግ
ራዕይ
በ2022 ዓ.ም አስተማማኝ፣ የተቀናጀ፣ ዘመናዊና ደህንነቱ የተረጋገጠ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ለሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ተደራሽ በማድረግ የኢትዮጵያን ብልፅግና ማረጋገጥ
ዋና እሴቶች
- ፍትኃዊነት
- ተደራሽነት
- ጥራት፤ ደህንነትና አስተማማኝ የልማት ማዕከላትና አገልግሎት ትስስር
- ዘላቂና ለአካባቢ ተስማሚ የትራንስፖርት ዘርፍ
- ለለውጥ ዝግጁነት
- የህብ እርካታ
- ቅንጅታዊ አሰራር
ተግባራት እና ኃላፊነቶች