የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አመራርና ሰራተኞች “የኢትዮ-ግሪን ሞቢሊቲ 2024” ኤግዚቪሽንን ጎበኙ

የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታዎች ክቡር አቶ በርኦ ሀሰን እና ክቡር አቶ ዴንጌ ቦሩ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አመራርና ሰራተኞችን ተቀብለው አስጎብኝተዋል፡፡

የ“አትዮ-ግሪን ሞቢሊቲ 2024” ኤግዚቪሽንና ሲምፖዚም አረንጓዴ ትራንስፖርትን ለማስፋፋት የሚያስችሉ የግንዛቤ መፍጠሪያ ስራዎችን በመስራትና የዘርፉን ባለድርሻዎች ቅንጅታዊ አሰራርን በማጠናከር የኢትጵያን የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ግንባታ የሚያፋጥን ነው፡፡

Share this Post