29 Nov የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት ሰራተኞች የ“ኢትዮ-ግሪን ሞቢሊቲ 2024” ኤግዚቪሽንን ጎብኝተዋል፡ በተጨማሪም የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት የሚሰጡ አገልግሎቶችን በተመለከተ ገለፃ ተደርጎላቸዋል፡፡ Share this Post