የ“ኢትዮ-ግሪን ሞቢሊቲ 2024” ኤግዚቪሽን ጉብኝት እንደቀጠለ ነው

ኤሌክትሪክ ኃይል የሚንቀሳቀሱ የብዙሃን ትራንስፖርት፣ የግል አውቶሞቢሎች፣ የመለስተኛ ጭነት ተሽከርካሪዎች፣ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ብስክሌቶችና ሌሎችም አረንጓዴ ትራንስፖርት አነስተኛ የአረንጓዴ ትራንስፖርት አማራጮችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡

Share this Post