የባሕር በር ጥያቄን ማንሳት ነውርነቱ አክትሟል፦ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

የኢትዮጵያን የባሕር በር ጥያቄ ሌሎች ሀገራትም ትክክል መሆኑን አምነው ተቀብለውታል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ይህ ደግሞ ለኢትዮጵያ ትልቅ ድል መሆኑን ነው የተናገሩት፡፡

የጂኦ ፖለቲካ እይታ ለውጥ መምጣት እንዳለበት የሚገልጸውን የመደመር እሳቤ በተግባር እየዋለ መሆኑን አንስተው፣ ይህ ደግሞ በግልጽ በመደመር መጽሐፍ የተቀመጠ ነው ብለዋል፡፡

የዓባይ እና የቀይ ባሕር ጉዳይ የመደመር ትውልድ ላይ የተቀመጠው፣ ጥያቄው የትውልድ ስለሆነ ነው ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፡፡

የባሕር በር ጥያቄ እንዳንጠይቅ በኃይል የሚያስቆመን አካል እንደሌለ አስምሬ ማለፍ እፈልጋለሁ ሲሉ ገልጸዋል፡፡

130 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ሕዝብ ተዘግቶ መኖር ስለሌለበት ብልፅግና ኖረም አልኖረ የቀይ ባሕር ጥያቄ የኢትዮጵያ የሕልውና ጥያቄ ሆኖ ይቀጥላል ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፡፡

የትራስፖርትና

Share this Post