📌ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) በኢኮኖሚ ዘርፍ በተደረገው ሪፎርም የመጣ ውጤት የተናገሩት፡
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) በኢኮኖሚ ዘርፍ በተደረገው ሪፎርም የመጣ ውጤት የተናገሩት፡
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) በኢኮኖሚ ዘርፍ በተደረገው ሪፎርም የመጣ ውጤት የተናገሩት፡
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ ውስጥ በርካታ ሥራ ቢኖርም ሰራተኛ ማግኘት በጣም ከባድ ሆኗል አሉ፡፡
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት የሚፈታተን ነገር ከመጣ መንግሥት የሀገሪቱን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ከየትኛዉም ጊዜ በላይ ዝግጁ ነዉ አሉ፡
የፕሪቶሪያው ስምምነት እንደ ተራ የድርድር ሂደት ብቻ ሳይሆን፣ በርካታ ተጨባጭ ውጤቶችን ያስገኘ ታላቅ የሰላም ውጥን ተደርጎ ሊወሰድ ይገባል።
የኢትዮጵያን ብልጽግና እና ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ የኢኮኖሚ መዋቅሩን በዘመናዊ መንገድ መቅረጽ እና ማሻሻል የሚያስችሏትን ስትራቴጂዎች ቀርጻ ወደ ተግባር ገብታለች።
አለም ተለዋዋጭ ነው። ኢ- ተገማች እና ውስብስብ በሆነ አለም ውስጥ ብሔራዊ ጥቅም ያስቀደም ፕራግማትግ ፖሊሲን መከተል፣
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት የሚፈታተን ነገር ከመጣ መንግሥት የሀገሪቱን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ከየትኛዉም ጊዜ በላይ ዝግጁ ነዉ አሉ፡፡
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ ውስጥ በርካታ ሥራ ቢኖርም ሰራተኛ ማግኘት በጣም ከባድ ሆኗል አሉ፡፡
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ ውስጥ በርካታ ሥራ ቢኖርም ሰራተኛ ማግኘት በጣም ከባድ ሆኗል አሉ፡፡
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የቀይ ባህርን እና ሌሎች ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በሚመለከት ለጠቅላይ ሚኒስተር ዐብይ አህመድ ዶ/ር ካቀረቧቸው መካከል፡-
ትምህርት ላይ የሚሰራው ስራ በአጭር ጊዜ የምታይ ውጤት አይደለም፡፡
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የዘንድሮ ምርጫ ሙሉ ኢትዮጵያዊያን ህዝብ በቀላሉ ሊታወክ የማይችል እና ያማበገር ህዝብ መሆኑን ያረጋጠ ምርጫ ነበር ብለዋል፡፡
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 30ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ የምክር ቤቱ አባላት ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ካነሷቸው ጥያቄዎች፡-
የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኩረጃን ለማስቀረት ጥራት ያለው የትምህርት ስርዓት ከመገንባት አንፃር ጠቅላይ ሚኒስተር ዐብይ አህመድ ዶ/ር ያነሷቸው ጉዳዮች፡-
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ላለፉት አምስት ዓመታት በፓርላማ ቆይታቸው ኢትዮጵያን ላገለገሉ የብልጽግና ፓርቲ አባላት እና የሌሎች ፓርቲ አባላትን በከፍተኛ አክብሮት አመስግነዋል።
ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (ትሎሚ):-ሀገር ውስጥ በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ እና መሰረት ልማት ላይ የተሰማሩ የኢትዮ- ቴሌኮም፤ ቬሎ ሲቲ ባስ (ግሪን አዲስ) እና ቢኬጂ (BKG) ከአንጎላ ለመጡ የትራንስፖርት ዘርፍ ልዑካን ቡድን ተሞክሮ አጋርተዋል።
የኢትዮጵያ ኢ-ሞቢሊቲ ስትራቴጂ እና የማስፈፀሚያ ዕቅድ ሀገሪቱ ወደ አረንጓዴ፣ ዘመናዊ እና ከብክለት የፀዳ ትራንስፖርት ስርዓት የምታደርገውን ጉዞ የሚያፋጥን መሆኑ ተገለጿል።
ኢትዮጵያ ወደ ዘላቂና አረንጓዴ የትራንስፖርት ሥርዓት ለመሸጋገር ያላትን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ብሔራዊ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ (E-Mobility) ስትራቴጂና የትግበራ ማዕቀፍ በይፋ ተጀምሯል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ2026 የAPEX መንገደኞች ምርጫ 'በአፍሪካ ምርጡ አየር መንገድ' (Best Airline in Africa) ሽልማትን በማሸነፍ የአቪዬሽን መሪነቱን አረጋገጠ።
የአፍሪካ ኩራትና የደንበኞቹ የልብ አድራሽ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ፤ ባለፉት ሰማንያ ዓመታት በጽናት ተጉዞ ለዛሬው ዓለም አቀፍ ዝናው በቅቷል።
ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ የአቪዬሽን ኢንዱስትሪ የላቀ ተወዳዳሪ የሚያደርጋትና የሀገራዊ የብልጽግና ጉዞ ስኬትን የሚያበስረው የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታን መንግሥት በራሱ አቅም እውን ለማድረግ በቁርጠኝነት ወደ ተግባር ገብቷል።
ሚያዚያ 15/2018 ዓ.ም (ትሎሚ):-የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ደኤታ ክቡር አቶ በርኦ ሀሰን ከቼክ ሪፐብሊክ ም/ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቶማስ ሩስኪ ጋር 500 የሚሆኑ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ አውቶብሶች ወደ ሀገር ውስጥ ገብተው አገልግሎት በሚሰጡበት ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል።
የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር አለሙ ስሜ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ የንግዱ ማህበረሰብ ድርጅቶች ተወካዮች MEDEF የአፍሪካ ኮሚቴ ምክትል ፕሬዝዳንት ጄራርድ ዎልፍ የተመራ ልዑካን ቡድን ተቀብለው በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ዘርፍ ባሉት የኢንቨስትመንት መስኮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል፡፡
ሚያዝያ 19/2018 ዓ.ም(ትሎሚ)፦የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አቶ በርኦ ሀሰን የሞዛምቢክ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ፀሐፊ ቻንጉን ማቦቴ ጋር በነበራቸው ውይይት በአየር ትራንስፖርት እና በአቪዬሽን ዘርፍ ያላቸውን ትብብር አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገልፀዋል።
የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትሩ ክቡር ዶ/ር ዓለሙ ስሜ የባቡር ትራንስፖርትን ለማስፋፋት በተደረገው ጥረት በዘርፉ ያለውን ድርሻ ወደ 17 በመቶ ከፍ ማድረግ ተችሏል ብለዋል።
ሚያዚያ 20/2018ዓ.ም (ትሎሚ):- የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አቶ ባርኦ ሀሰን የሀገራችንን መሰረተ ልማትና ትልልቅ ሀገራዊ ፕሮጀክቶችን የሚያሳልጡ በዓይነታቸው ልዩ የሆኑ ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ዘጠና ሁለት ከባድ የጭነት ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር ውስጥ መግባታቸውን እና ቀሪ አርባ
ጥቅምት 7/ቀን 2018 ዓ.ም(ትሎሚ) የአፍሪካ ማሪታይም ኮንፈረስ በአዲስ አበባ ስካይ ላይት ሆቴል -Africa the next frontier of global crewing- በሚል መሪ ለሁለት ቀናት ተካሂዶ ትናንት ተጠናቋል።
ከጥቅምት 4/2018 ጀምሮ በተለያዩ ዝግጅቶች ሲካሄድ የቆየዉ የአፍሪካ ኢ- ሞቢሊቲቲ ሳምንት 2025 በስኬት ተጠናቅቋል ።
የአቀባበሉ መርሃ-ግብር ላይ የተገኙት የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዲኤታ ክቡር አቶ በርኦ ሐሰን ከናይሮቢ ተነስተው በየመንገዱ የሚያጋጥማቸውን ተግዳሮቶችን ሁሉ በማለፍ በኤልክትሪክ ተሽከርካሪ ረጅም መንገድ መጓዝ እንደሚቻል ያሳዩትን ቡድኖች አድንቀዋል።
አፍሪካ ኢ-ሞቢሊቲ ሳምንት 2025 ጉባኤ አዲስ አበባ በተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮምሽን (UNECA) ስብሰባ አዳራሽ ተጀምሯል።
በምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) አዘጋጅነት ለሁለት ቀናት የሚቆይ በብሉ ኢኮኖሚ ላይ ያተኮረ አገራዊ አውደ ጥናት በኢትዮጵያ -አዲስ አበባ ዛሬ በይፋ ተከፍቷል።
ነሐሴ 20/2017 ዓ.ም (ትሎሚ)፦ ከግል አየር ትራንስፖርት ኦፕሬተሮች ጋር በተዘጋጀ የውይይት መድረክ ላይ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር አለሙ ስሜ የግል አየር ትራንስፖርት ኦፕሬተሮች በስፋት እንዲገቡ መንግስት አስፈላጊውን ምቹ ሁኔታ ይፈጥራል ብለዋል፡፡
ነሐሴ19/2017 ዓ.ም (ትሎሚ)፦ በኢትዮጵያ መንግስትና በአለም ባንክ ስምምነት ወደ ተግባር የገባው የአፍሪካ ቀንድ ቀጠናዊ የኢኮኖሚ ኮሪደር ፕሮጀክት (Horn of Africa Initiative Regional Economic Corridor Project) ስትሪንግ ኮሚቴ የፕሮጀክቱን የ2017 ዓም አፈጻጸም ገምግሟል፡፡
ነሐሴ15/2017 ዓ.ም (ትሎሚ)፡- የትራስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትሩ ክቡር ዶ/ር አለሙ ስሜ የሀገሪቱን የሎጂስቲክስ አፈጻፀም ለማሻሻል እና በዘርፉ የሚታዩ ችግሮችን ለመፍታት ከትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ኦፕሬተሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡
ነሐሴ 12/2017 (ትሎሚ )፦የትራስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት“በመትከል ማንሰራራት” በሚል ሐሳብ በአፋር ክልል የአረንጓዴ አሻራ እና የበጎ ፈቃድ አገልግሎት አከናውነዋል።
የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት በአፋር ክልል፣ ሰመራ ከተማ አረንጓዴ ዐሻራን ጨምሮ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አከናውነዋል።
ለአረንጓዴ አሻራ እና ክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ ከትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት የመጡ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች አፋር ክልል ሰመራ ሲደርሱ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
ነሃሴ 8/2017 ዓ.ም (ት.ሎ.ሚ):-የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ዘርፍ ሀገር አቀፍ የሴክተር ጉባኤ የ2017 በጀት ዓመት የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ መድረክ በአሶሳ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል።
ግንቦት 25/2017 ዓ.ም (ትሎሚ)፦የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አዲስ አርማ /ሎጎ/ ይፋ አድርጓል።
በፎረሙ ላይ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር አለሙ ስሜ፣ የቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሰላማዊት ካሳ ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው እና የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት የኢትዮጵያ 2025 አቪዬሽን ፎረም በኢትዮጵያ አዘጋጅነት በአዲስ አበባ
የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ተጠሪ የሆኑ ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት ዘጠኝ ወራት ተስፋ ሰጭና አበረታች ስኬቶች መምጣታቸውን ትናንት ተገምግሟል፡፡
Brazilian aircraft manufacturer Embraer has expressed keen interest in exploring investment opportunities across Ethiopia’s growing aviation sector.
ሚያዝያ 14/2017 ዓ.ም (ትሎሚ)፡- የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ዓለሙ ስሜ ቦይንግ የአፍሪካ ቢሮውን በአዲስ አበባ መክፈቱ ዓለማቀፋዊ ራዕያችንን ለማሳካት ወሳኝ እርምጃ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማችን ያለውን የትራንስፖርት ችግር የሚያቃልሉ 100 ዘመናዊ የኤሌክትሪክ አውቶቡሶችን በመንግስት እና ግል አጋርነት ወደ አገልግሎት ባስገባበት መርሃ ግብር ላይ የተገኙት የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክ ሚኒስትር ዶ/ር አለሙ ስሜ መልዕክት አስተላልፈዋል::
The minister disclosed this when he received the representatives of Shanghai Launch Design Automotive Company in his office.
የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ዓለሙ ስሜ ለበርካታ ዓመታት ሊመነዘር የሚችል ለበርካታ ዓመታት ሊመነዘር የሚችል ውጤት በሰባት ዓመታት ብቻ የተመዘገበው ኢትዮጵያ ብቃት ያለው መሪ ስላገኘች መሆኑን ተናግረዋል፡፡