📌የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ምላሾች

የኢትዮጵያ ህዝብ ምርጫ አትመዝገቡ፣ አትደግፉ አትምረጡ የሚሉ እገዳዎች እና ማስፈራሪያዎች ሳይበግሩት ምርጫውን በነቂስ ወጥቶ እስከ ዛሬ ታይቶ በማያታይ ቁጥር ምርጫ አድርጓል፡፡

ከ50 ሺ በላይ የምርጫ ጣቢያዎች ኢትዮጵያዊያ ህዝቡ ምርጫውን ለማካሄድ ያደረረው ተጋድሎ የሚደነቅ እና የዘንድሮ ምርጫ ለየት የሚያደርገው ተፎካካሪ ፓርቲዎች ከዚህ በፊት በሀሳብ እና በጉልበት የሚደረግ ጉልበታዊ ጥቃት ያልታየበት ነበር ብለዋል፡፡

የኢትዮጵያዊያ ህዝብ ችግሮችን በብልሀት የመፍታት እና ሀገር የማፅናት ልምዱን ተጠቅሞ በምርጫ ላያ ያሳየው ተሳትፎ ከፍተኛ ክብር ይገበዋል ብለዋል፡፡

Share this Post