📌ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) በኢኮኖሚ ዘርፍ በተደረገው ሪፎርም የመጣ ውጤት የተናገሩት፡

በግብርና ዘርፍ በተደረገው ሪፎርም 7.7% እድገት ይጠበቃል

በኢንዲስትሪ ዘርፍ ከአንድ ቢሊዮን ዶላር ገቢ ይጠበቃል

በማዕድን ዘርፍ ከወርቅ በዚህ ዓመት ብቻ 5.5 ቢሊዮን ዶላር ተገኝቷል፡፡

በአገልግሎት ዘርፍ 9.8 በመቶ እድገት ይመዘገባል ብለዋል፡፡

ከቡና ብቻ ኢትዮጵያ በዚህ ዓመት 3.1 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ተገኝቷል፡፡

በአጠቃላይ ኢትዮጵያ እድገት 10.2% እድገት ይጠበቃል ብለዋል፡፡

Share this Post