በዛሬው ዕለት የሎጂስቲክስ ሚኒስትር ሆነው የተሰየሙት ክቡር አቶ ሳዳት ነሻ በሎጂስቲክስ ሚኒስቴር በመገኘት የተቋም ጉብኚት አካሂደዋል ።

የቀድሞ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር አለሙ ስሜ ተቋሙን ያስጎበኙ ሲሆን ለአዲሱ ሚኒስትር የእንኳን ደህና መጡ መልዕክትም አስተላልፈዋል ።

Share this Post